Competency and Human Resource Management Executive

የሰው ሀብት ልማት እና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሚል መጠሪያ ነሐሴ 01/2009 ዓ.ም አራት ሠራተኞችን በመያዝ የተቋቋመ የሥራ ክፍል ነው፡፡ መስራቹ አቶ ሀብታሙ ጥላሁን ስዩም ሲሆን በሁለት ቡድን መሪዎች ሥር በተዋቀሩ ተጨማሪ 15 ሠራተኞች የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ከእነዚህም መካከል፡-ለዩኒቨርሲቲው ከሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽ የተፈቀዱ የሥራ መደቦችን ወይም ፎርም 15 በደንብ አዘጋጅቶ መያዝ፣ የሰው ኃይል ማለትም መምህራንና አስተዳደር ሠራተኛ  በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት፣ በውስጥና በውጭ ዝውውር በማሟላት ተገቢውን የደረጃ እድገት እየሰራ ያስተዳድራል፡፡ በተጨማሪም ዲስፕሊንና ስንብት፣ ሥራ አፈፃፀም፣ የሰው ሀይል አቅም ግንባታ፣ ጥቅማጥቅም፣  ልዩ ልዩ ማስረጃ ደብዳቤዎችን መስጠት የሰው ኃብት መረጃን በአግባቡ መያዝ በክፍሉ የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው፡፡

Habtamu Tilahun Siyum

Tel:-0918704889

Email:-habtamutilahuns12@gmail.com