Ethics Monitoring Executive

የሥነ ምግባር መከታተያ የሥራ ክፍል ህዳር 07/2010 ዓ.ም በአንድ የስነ ምግባር መኮነን ሥራ የጀመረ ሲሆን ቀጥሎም ቀጥሎም የፌደራል የስነ ምግባ እና ጸረ  ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1236/2013 አንቀጽ 23 ንዑስ አንቀጽ 2 መሰረት በመመሪያ ቁጥር 20/1013 መሰረት አራት ባላሙያዎችን እና በአቶ ደሳለው ጌታሁን ዳይሬክተርነት ሰኔ 01/2013 ዓ.ም በአዲስ መልክ ተቋቁሟል፡፡  በአሁኑ ሰዓት የስነ ምግባር መከታተያ የሚል መጠሪያ ያለው ሲሆን በመልካም ስነ ምግባ ግንባታ፣ በሙስና መከላከል ጉዳዮች ላይ ለሠራተኞች እና አመራሮች ስልጠናዎችን ይሰጣል፡፡ በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች የቅጥር ፎርም ከመሙላታቸው በፊት የሀብት ምዝገባ እንዲያደርጉ ያደርጋል፤ የፀረ ሙስና ህጎች መከበራቸውን በመከታተል ስለአፈጻጸማቸው ስለሙስና መከላከል ለጸቋሙ የምክር አገልግሎት ይሰጣል፡፡

Desslew Getahun Alamneh

Tel:-0918701855

Email:-gdessalew@gmail.com