“የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት” በሚል መጠሪያ 2010 ዓ.ም አቶ ጥላሁን የኔው በዳይሬክተርነት ተጨማሪ ሁለት ሠራተኞችን በመያዝ የተቋቋመ ሥራ ሂደት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 11 ሰራተኞች አሉት፡፡ ክፍሉ የግዥን መመሪያ በመከተል ለመማር ማስተማር ለምርምርና ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በጨራታ፣ በፕሮፎርማ እና በተለያዩ የግዥ ዘዴዎች በመጠቀም በወቅቱ ተገዝተው ገቢ እንዲደረጉና አገልግሎት እንዲሰጡ እያደረገ ይገኛል፡፡
Tilahun Yenew
Procurement Executive