Academic Programs Directorate

የአካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በሚል መጠሪያ በ2012 ዓ.ም በዶ/ር ክንዴ ብርሃን ዳይሬክተርነት ተቋቋመ፡፡ ቀጥሎም ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም ዶ/ር መንግስቱ አስማማው ክፍሉን ሲመራ  ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ክፍሉን እየመራ ያለው ደ/ር ሀብታሙ ዘገዬ ሲሆን የመማር ማስተማር ሂደቱን መምራት፣ ድጋፍ እና ክትትል ማድረግ፤ አካዳሚክ ነክ የሆኑ መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ማድረግ፣ የትምህርት ማስፋፊያ ለማድረግ የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ እንዲሁም ኮሌጆችን ማስተባበር እና መምራት በክፍሉ የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው፡፡  

Habtamu Zegeye (PhD)
Director
Mobile +251 91 295 5592
Email: habtamuz750@gmail.com