የዩኒቨርሲቲው መደበኛ የጥበቃ ሥራ መስከረም 16/ 2010 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን መስራቹም አቶ በቀለ ሙሉአለም እና ተጨማሪ 4 ቋሚ ሰራተኞችን በመያዝ 30 በአውትሶርስ በተራጁ የካምፓስ ፖሊሶች አማካኝነት ተጀምሯል፡፡ ቀጥሎም በአቶ ሙሉጌታ ፈንታ አስተባባሪ ሆኖ የተመደበ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በአንድ ሥራ አስፈጻሚ፣ በ6 ቋሚ ሰራተኞች እና 233 የአውትሶርስ ሰራተኞች የየኒቨርሲቲውን ሰላምና ደህንነት በአሰተማማኝ ሁኔታ በማስጠበቅና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር እየሰራ ይገኛል፡፡
Mulugeta Fenta Belay
Tel:-0918127133
Email:-MulugetaFenta990@gmail.com